ከ20 አመታት በኋላ ተገናኝተዋል ትዝታችን በኢቢኤስ
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=5IPgnqkuv1g
ዘወትር ሰኞ ምሽት በዮናስ ከበደ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ ዛሬ የ1996 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማህበራዊ ሳይንስ ምሩቃን 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል ፤ ክብርት ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በዩኒቨርስቲው ስለነበራት ትውስታ አጋርታናለች • ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል። • Tiztachin be ebs is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode! • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac iPhone/iPad Android Devices) : https://iptv.ebstv.tv/ • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን • Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision • #ኢቢኤስ • #EBS • #Tezetachen_on_EBS
#############################
