7ኛው ኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል እሁድ ህዳር 22፣ 2017 ሊካሄድ ነው
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=8IZOtGMLhT0
7ኛው ኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል እሁድ ህዳር 22፣ 2017 ሊካሄድ ነው፡፡ • ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን የፈጠራ ችሎታቸውን የሚያሳድጉበት አመታዊው አንድ ቀለም ፌስቲቫል ለ4ኛ ግዜ በመስቀል አደባባይ ይደረጋል፡፡ • ልጆችን ከማዝናት ባለፈ ፍሬያማ የቤተሰብ ግንኙነት እንዲኖራቸው በማሰብ የሚዘጋጀው የኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሳይወሰን በክልል ከተሞች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ከዛም አልፎ በዱባይ እና በሰሜን አሜሪካ ላሉ ዜጎችም አዳርሷል፡፡ • ወላጆች ትዝታዎቻቸውን ከልጆቻቸው ጋር የተጋሩበት በዚህ መድረክ በ3308 ሰዎች በላይ የተሳተፉበትና በበርካቶች ተሳትፎ የተሰሩ ቅርፆች ተብሎ በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ በህንድ የሰፈረውን ክብረወሰን ለመስበር ታቅዷል ሲሉ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡ • ዝግጅቱ በኢትዮ ቴሌኮም፣ ቃና ቴሌቪዥን፣ ኩርታ የልጆች አልባሳት እና እናት ባንክ በመተባበር ተዘጋጅቷል፡፡ • The annual Nu Chika Enabuka is back for the 7th round on December 1, 2024. • The 7th annual One-Color Festival, designed to foster creativity in children and their families, will be held at Meskel Square. • In addition to entertaining children, the Nu Chika Aka Festival, which is organized to foster fruitful family relationships, has spread not only to Addis Ababa but also to schools in regional cities and even to citizens in Dubai and North America. • This festival is more than just fun, it's a historic attempt to break a world record held in India for most people sculpting simultaneously. By uniting families and inspiring creativity, this event aims to leave a lasting legacy and make its mark in the World Book of Genius. • The event is presented in collaboration with Ethio Telecom, Kana Television, Kurta Kids Clothing, and Enat Bank. • #Kana #KanaTV #KanaTelevision #KanaZeta #Ethio_Telecom #Kana_Television #Enat_Bank #Kurta_Kids_Clothing #Creativity #OneColor_Festival #NuChikaEnabuka #News #Ethiopia • Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series. • የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: • | Official YouTube Channel | / kanatelevision • | Official Facebook Channel | / kanatelevision • | Official Instagram Channel | / kanatelevision • | Official Website | http://www.KanaTelevision.com/ • Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency • ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: • #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic • KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. • ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ • ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
#############################
