Wondimu Jira Yene Guday Lyrics የኔ ጉዳይ ከግጥም ጋር Gojo Ethiopian music
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=BRrw0VjUDtI
Please watch: Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (lyrics) • • Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Et... -~- • Wondimu Jira Yene Guday | የኔ ጉዳይ (ከግጥም ጋር) • የኔ ጉዳይ • የኔኑሮ ካሁን በሇላ • ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ • ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም • ለኔ በምድር ላይ ያለሽ • ጉዳየ ነሽ • የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሇላ • ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ • ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ • የቀን ጨለማ ዘመኔን • እንባየ ቋጥሮ ሀዘኔን • ከወደኩበት ብነሳም • ባንች ብርታት ነው አረሳምም • በፍፁም • ሽህ ጉዳይ ቢደረደር • ጥንቅር ቢል የኔ ነገር • ላንች የለኝ የሚሠሠት • ነፍሴንም እስከመስጠት • በፍቅር ስም ቃል እገባለሁ • ዘላለሜን ወድሻለሁ • ለምን ቢባል • ትልቅ ጉዳየ ነሽ • ቅድሚያ የምሰጥሽ የምወድሽ • የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሇላ • ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ • ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም • ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ • ደስታ ሲርቃት መንፈሴን • ተስፋ ቆርጬ በራሴ • ደምድሜ ነበር ሲጨንቀኝ • አችን ባይሰጠኝ ምን ሊውጠኝ • ከፍ ዝቅ ቢል ሠማይ • ታምር ቢፈጠር ምድር ላይ • የቀረ ቢቀር የኔ • ጦም ውሎ ቢያድር ጎኔ • መች ሠበብ አበዛለው • ሁን ያልሽኝን እሆናለው • የኔ አለኝታ • ትልቅ ጉዳየ ነሽ • ቅድሚያ የምሠጥሽ የምወድሽ • ሽህ ጉዳይ ቢደረደር • ጥቅር ቢል የኔ ነገር • ላንች የለኝም እሚሠሠት • ነፍሴን እስከመስጠት • በፍቅር ስም ቃል እገባለሁ • ዘላለሜን ወድሻለሁ • ለምን ቢባል • ትልቅ ጉዳየ ነሽ • ቅድሚያ የምሠጥሽ የምወድሽ • #የኔጉዳይ #WondimuJira #yeneGuday #gojo
#############################
