Seifu on EBS ተዋናይት ሀናን ታሪቅ Actress Hanan Tariq
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=DABwLVT0nqI
ተዋናይት እና ሞዴል ሀናን ታሪቅ ስለ ልጅነት ህይወቷ ፣ ስለ ፊልም አጀማመሯ እና ጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማዕከልን ለመርዳት ስለ አዘጋጀችው ዝግጅት ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ | Actress Hanan Tariq interview on Seifu Show • አዲስ አበባ ደምበል በ1987 ዓ.ም የተወለደችው 2010 ዓ.ም መላክ ብርሀን ጋር ጋብቻ መስርታ የመጀመሪያ ልጇን ክርስቲያን መላክ 2010 ዓ.ም ሲዊዲን ሀገር ተገላግላለች ፣ 2011 ዓ.ም ሁለተኛ ሴት ልጇን ወልዳለች • ደስ ሲል | Des Sil ፣ የፍቅር ቃል | Yefikir kal ፣ አስታራቂ | Astaraki 1 ፣ የወደዱ ሰሞን | Yewededu Semon ፣ ለኔ ካለሽ | Lene kalesh ፣ ሚስቴን ዳርኳት | Misten Darkuat ፣ ሀሪፍ አይቸኩልም | Harif Aychekulm በተሰኙ ፊልሞች ላይ ተውናለች እንዲሁም ወላፈን | Welafen ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ ሮዝ ገፀ-ባህሪ ተጫውታለች • Seifu on EBS : Interview with Actress Hanan Tariq | ተወዳጅዋ ወጣት ተዋናይት ሀናን ታሪቅ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው አዝናኝ ቆይታ • Subscribe • Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM • Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u • #SeifuFantahun #SeifuonEBS
#############################
