Anthropology freshman course chapter 1 በአማርኛ











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=EmENeWBcOrM

ይችን ነገር አንብቧት በዛውም Like አና ሰብስክራይብ አድርጉ። • Anthropology Course • #Anthro • 📖What is Anthropology? • 📍It is a Subject that enables human beings to deal with themes such as culture, kinship(ዝምድና፣ጠንካራ ትስስር), marriage, cultural relativism, ethnocentrism, humanity(ሰውነት), human origins, cosmologies, race, ethnicity, ethnic relations, ethnic boundaries.... • ለመግቢያ ያክል Anthropology ካላይ በዘረዘርናቸው ነገሮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ካልን፣ አሁን የModuleኡን Content ደግሞ እንየው፦ በአጠቃላይ Anthropology Freshman Course 7 Chapter አለው! • ነገር ግን Generally Focus የሚያደርገው በሚከተሉት ላይ ነው፦ • 📍Scope of Anthropology • 📍Branches of Anthropology • 📍Unique features of Anthropology and • 📍 Research methods in Anthropology • • 📖Unit One • 🗒Introducing Anthropology and its Subject Matter • በዚህ Chapter ስር ስለ Anthropology ምንነት በሰፊው እናያለን፣ ትርጉሙን፣ ስፋቱን (ምን ምን እንደሚያጠቃል/Scope)፣ የAnthropologyን Subfeildኦች፣ መሰረታዊ የሆኑትን የAnthropology መርሆች እናያለን። • 🔖Concepts in Anthropology • 📍The term anthropology is a compound of two Greek Words • 'anthropos' and • 'logos'. • Anthropos ማለት 'Human being/Man kind) ሲሆን • Logos ማለት ደግሞ እንደምታውቁት Study/Sceince/ ማለት ነው። • So, In General 'Anthropology means • The study or science of humankind or humanity.' • ስለዚህ በቀላሉ Anthropology ምንድነው ከተባለ ስለ ሰውነት (humanity) የሚያጠና ሳይንስ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። • Definitionኡን በጣም Precise አድርገን (አጥብበን) ደግሞ ካየነው፦ • 📌Anthropology is the study of people---their origins, their development, and contemporary variations, wherever and whenever they have been found. • አያቹአ ስለ ሰው ልጅ መፈጠር🐣፣ ስለ እድገቱ🐥፣ ከዚያ ደግሞ የሰው ልጆች ልዩነት (በዘር፣ በቋንቋ..) እነዚህን እና የመሳሰሉትን ጉዳዮች ይዳስሳል። • 📌የAnthropology Scope ሰፊ ነው።👇👇 • It is the study of humans as a group, from its first appearance on earth to its present stage of development. • አያቹ ይህን👆 ሁሉ ነገር ነው በውስጥ ያጠቃለለው [የሰው ልጅ ከተፈጠረበት አንስቶ እስካሁን ያለውን ያጠናል] • • 🔖The Historical Development of Anthropology • Anthropology did not arise as a science until the 1850s. Anthropology እንደ Science of Humanity መቆጠር የጀመረው በተለምዶ ምዕራባውያን The West ብለን በምንጠራቸው፣ Specifically ደግሞ France🇫🇷, Great Britain🇦🇺, USA🇺🇸 and Germany🇩🇪! • Historically Speaking, We can say that Anthropology is European discipline. • 📖Generally speaking, anthropology as an academic discipline was born during the 19th century, out of the intellectual atmosphere of Enlightenment, which is the eighteenth century social philosophical movement. • ስለዚህ Anthropology 18th Century ውስጥ ሲወለድ መሠረቱ Enlightment እና Darwin Theory of Evolution ነበሩ። • 📌Ethnography  is a branch of anthropology and the systematic study of individual cultures. • Ethnography ማለት የአንድን ግለሰብ🧔/ማህበረሰብ👨‍👨‍👧‍👧 ባህል ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ማጥናት ማለት ነው። ለምሳሌ፣ የሀገራችንን ባህል ማጥናት የፈለገ Anthropologist👨‍💼 መጥቶ በእኛ መካካል እየኖረ፣ ከእኛ ጋር እየበላ እየጠጣ..ባህላችንን ሲያጠና Enthnographic research ይባላል። • 📌Ethnology is the comparative study of two or more cultures. • ይህ ደግሞ የተለያዩ ማህበረሰብን ባህል እያነፃፀራችሁ ስታጠኑ ምናምን Ethnology ይባላል።

#############################









New on site
Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org