ትረካ ኃያሉ ሽብርተኛ ክፍል 24 ትረካ Amharic Audiobook Amharic Audio Narration
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=KksF-rFETIU
ይሄ ኋያሉ ሽብርተኛ የተሠኘው መፅሃፍ የትረካ ጥበብና ውበት ለካስ ሌሎችም ልብ አንጠልጣይና አስተማሪ የሆኑ መፅሀፍት የሚፅፉ ደራሲያን አሉ ብለን እንድናስብ የሚያደርግ ይመስለኛል ። ደራሲው ኤ.ደብልዩ.ሚኬል ከፃፋቸው ሁሉ የሚወደደው በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈው ለክሰስ በሚል ተፅፎ ኋያሉ ሽብርተኛ በሚል ወደ አገረኛ ቋንቋ የተመለሠው መፅሐፍ በብዙ ሚሊዮን ቅጂ በመሸጥ የብዙዎችን አንባቢዎች አድናቆት አትርፎለታል እኛም ይሄንን ድንቅ መፅሀፍ ለመተረክ በመታደላችን ደስተኞች ነን ።ትረካውን ትከታተሉ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን። • ኃያሉ ሽብርተኛ • ፡ ደራሲ ኤ.ደብልዩ.ሚኬል • : ተርጓሚ ያሬድ ብርሃኑ ሣህሌ • ፡ ተራኪ አምነን ዮሴፍ • #amharicaudiobook #የጡትአባት#ኦሮማይሙሉክፍል • follow me on social media • maka tube fb page ፡ https://www.facebook.com/pg/Maka-Tube... • Facebook ፡ / yemillio • Instagram ፡ / edit • SUBSCRIBE ፡ / @makatube
#############################
