፲፰፻፹፰ 1888
YOUR LINK HERE:
http://youtube.com/watch?v=KycX9uv0HLI
ያለንን የተሰጠንን ከላይ የተቸርነውን ፀጋ እና በረከት ማመስገንም ማክበርም የሠዉ ልጆች የዘወትር ተግባር ሊሖን ይገባል ሠላም እንዲኖረን ፍቅር፤ በነፃነት መኖርን ለመታደል በእውን ምኞታችንን ለማየት እንዲያስችለን ዘንድ ያለንበትን ዓመተ ምህረት ማስተዋል ይኖርብናል ብዬ አሥባለሁ። • ትክክል ለኛውን መረዳት እንድናገኝ የቀደሙትን ዘመናትን እና ሠዎችን ሀሳብ ጥረት አና ውሳኔ ከተግባር ምግባራቸው ጋር ያጋጠማቸውን ችግሮች ፣የፈቱበትን መፍትሔ፣የበጁትን መላ እና የተዉልንን አደራ ሰዉ እንደማይቀማን፤ • የኛው የእዚህ ዘመን ሰዎች ንብረት እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል...በአሀጉሪቷ ብርቅ በሀገሯ ሠዎች ድንቅ የሖነችው ወይና ማትሰለች የእናት ምሳሌ ጥግ ማሳያ ነዉ ግብሯ። • እኛ የሷ ልጆች ለርሷ ክብር ሞገስ ለመሆን ተግባራችንን ምግባራችንን አንድ ልክ በጎ መልካም በማድረግ ለርሷ ማንም የማይቀማት ንብረቷ መሆናችንን እውን በማድረግ ምኞቷን፤ ደምቀን ልንታያት ይገባል፤ምርቃቷንም ለማግኘት አሜን ለማለት። • ይህን አንፃር እንድንሰጥ ኀሳባችንን • እንደዛን ዘመን ሊቃውንቶች በአሁን ዘመን • ሙዚቃ አኖርን። • እናት ሐገር ትኑር ለኛ • ኢትዮጵያ ለዘላለም ደህና • አመሠግናለሁ • ካስማሠ-ፍቅሩ፡ሠማ • Song: ፲፰፻፹፰ | 1888 • Artist: Kassmasse • Producer: Uno • Mixed and Mastered by Kenny Allen @ E.A.R.S. (East Africa Recording Studio) • Additional Bass, Guitar, Organ and Kirar by Kenny Allen • Vocalist: Estena Ephrem • Executive Producer: Guta Wakuma Chimsa (Choo Choo Promotions) • Creative Director: Maranata Tegegne • Video Edit: Gebriel Balcha for Seven Communications • Digital Marketing: Seven Communications • Design: Fanuel Leul • • Follow Kassmasse • / k.a.s.s.m.a.s.s.e • / kassmasse • / kassmasse • / kassmasse • #Antsar #Kassmasse #Uno #ChooChooPromotions • © Choo Choo Promotions
#############################
