የቴስላ የቤት ሰራተኛ ሮቦት











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=L6rb90gr63Y

የቴስላ የቤት ሰራተኛ ሮቦት • የኤለን መስኩ ቴስላ በቤት ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን የሚከውኑ ሮቦቶችን አስተዋውቋል። • የቤት ሰራተኛ ወይም ሞግዚቶችን ተክቶ መስራት ይችላል የተባለው ሮቦት፥ ቤት ያጸዳል፤ ምግብና መጠጥ ያቀርባል፤ ህጻናትንም ያጫውታል ብለዋል መስክ በሎስ አንጀለስ አዳዲስ የቴስላ ሮቦቶችን ሲያስተዋውቁ። • ሮቦቱ ከመኪና ላይ የተጫነ እቃን አውርዶ ወደቤት እንደሚያስገባና እጽዋትን ውሃ እንደሚያጠጣ በመጥቀስም የወደፊቱ የቤት ሰራተኛ እንደሚሆን ተናግረዋል። • የሮቦቱ ዋጋ ከ20 እስከ 30 ሺህ ዶላር እንደሚደርስ ተገልጿል። • #tesla #elonmusk #robot • ተከተሉን • ድረገፅ: https://am.al-ain.com • ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic • ትዊተር:   / alainamharic   • ፌስቡክ:   / alainamharic   • ኢንስታግራም:   / alainnewsamharic   • ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic • ቲክቶክ:   / alainnewsamharic  

#############################









Content Report
Youtor.org / Youtor.org Torrents YT video Downloader © 2024

created by www.mixer.tube