እህቴ ሞተች ብሎ በፍርድ ቤት አሳውጆ አስመስክሮ ቤት ሊሸጥ ሲል ተያዘ።
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=Lf4xUflU9to
ከቤተሰቦቻቸው የወረሱትን ውርስ የሆነውን ቤት ለመሸጥ ብሎ ውጪ ያለችውን እህቱን ሞተች ብሎ የውሸት ምስክር ገዝቶ በፍርድ ቤት አስመስክሮ አሳውጆ ሊሸጠው ሲል ተያዘ። • • Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel • ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: • #EndalkTube #endalktube2
#############################