ሕግ The Law











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=M4QK6P5_cwQ

በዚህ ቪዲዮ፣ በብሉይ ኪዳን የሚገኙትን ጥንታዊ ሕጎች አስፈላጊነትን እንመረምራለን። ሕጎቹ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ለምንድን ነው? ለኢየሱስ ተከታዮችስ የሚያስተላልፉት መልእክት ምንድን ነው? ‘እግዚአብሔርን ውደድ፤ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ’ ወዳለው፣ ለሕጉ ፍጻሜንና መደምደሚያን ወደ ሰጠው ወደ ኢየሱስ የሚያመራውን፣ በአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቍልፍ ታሪክ አማካኝነት ሕጎቹ አንድ ስልታዊ ዐላማን እንዴት እንዳሳኩ የምንምለከት ይሆናል። • #BibleProject #Bible #ሕግ • የቪዲዮ ምስጋናዎች • የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን • BETE-SEMAY Creative Media • Addis Ababa, Ethiopia • ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን • BibleProject • ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

#############################









Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org