BESEMAY Gospel singer Tsega Tesfaye Official Music Video 2021











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=N5ranAuf-tA

#BESEMAY #GOSPEL #MEZMUR • Present Senfam Production • Song lyrics :- Tsega Tesfaye • Music and Melody:- Ermias Senbeto • Guitar:- Florian Schultz • Trumpet:- Marcus Rust • Mixing:- Ermias Senbeto • Mastering :- Kenzael ( Kehinde Lbidapo) • • • © 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba • • ቁጥር፡ 1 • ስምህ እጅግ ገናና ዝናህ ስፍር የለው • በሀይል የበረታህ ማዳንህ ብዙ ነው • ፍፃሜ የለው መንግስትህ • ዘላለም ነው ስልጣንህ • አዝማች፡ • በሰማይ አንተን የሚመስል • በምድርም አንተን የሚያክል • ኦ ጌታ እኔ አላየሁም • ነፍሱን ሰቶ ሚያድን • ቁጥር፡ 2 • ከላይ ከአርያም እስከ ባህር ጥልቀት • የሚስተካከልህ ማንም የለም በውነት • አንደበት አልቻለም ክብርህን ሊገልፀው • አምላክ ማንነትህ እጅግ ረቂቅ ነው • መሸጋገርያ፡ • ሀያል ነህ… ገናና… ሀያል ነህ… ገናና… • ቁጥር፡ 3 • ከዐይምሮ በላይ ነህ ከሊቃውንት ዕውቀት • የዓለምን ጥበብ ያደረክ ሞኝነት • ፍፃሜ የለው መንግስትህ • ዘላለም ነው ስልጣንህ • አዝማች፡ 3x

#############################









Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org