Seifu on EBS ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው Bezawerk Asfaw
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=Nk3sHc3HJHI
የልጇች አስተዳደግ በአሜሪካ ፣ የሙዚቃ አጀማመሯ አስገራሚ ገጠመኝ ፣ አዲስ አልበም ለማውጣት አስባ የገጠማት መሰናክል እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከ22 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገችው አዝናኝ ቆይታ • በዛወርቅ አስፋው የማነሽ ይሉኛል https://bit.ly/2P6iHDf • ኑሮዋን በአሜሪካ ያደረገችው ታዋቂዋ ድምፃዊት በ1970ዎቹ ብሄራዊ ቲያትር በተወዛዥነት የተቀላቀለችው በወጣትነት እንድሜዋ ነበረ፡፡ የማነሽ ይሉኛል ፣ እምቅልፌን ደርበህ ፣ ለመኖር እና በሌሎችም ሙዚቃዎች ታዋቂነትንና ተወዳጅነትን ያገኘችው የትዝታዋ ንግስት ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው • Bezawerk Asfaw Interview at seifu Show • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ • Subscribe • Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM • Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u • #SeifuFantahun #SeifuonEBS
#############################
