አለፈም ተላለይ NEW ETHIOPIAN GURAGIGNA SONG EYERUSALEM NEGIYA
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=O1rngmPx9VY
Turn on Caption to see the Amharic translation • በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ • እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ • ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። • (የዮሐንስ ወንጌል 3:16) • Lyric in Amharic • song written by Eyerusalem Negiya • word correction w/ro Tenaye dessi(Mother) • ሰላም የሆነ ጌታ ከቤቴ ገብቷል • እላለው ይመስገን እግዚአብሔር ደርሶልኛል • የጣለኝን ዲያብሎስ ከውጪ ጥሎልኛል • ጥሩ ሰው አድርጐኝ ክፋ አልፏል • እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን • ያን ሁሉ ጨለማ እሱ ነው ያሳለፈን • እግዚአብሔር ይመስገን X3 • ያን ሁሉ ፈተና እሱ ነው ያሳለፈን • በእየሱስ ክርስቶስ በስሙ አምኜ • የዘላለም ህይወት ከሱ ተቀብልኩኝ • በሰራሁት ሳይሆን በፀጋው ዳንኩኝ • ሁሉን ነገር ሰርቶ ከገነት ገባሁኝ • እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን • ያን ሁሉ ጨለማ እሱ ነው ያሳለፈን • እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን • ያን ሁሉ ፈተና እሱ ነው ያሳለፈን • አሁንማ የጌታ ልጅ ነኝ • የክብሩ መንግስት ወራሽ • በሞቱ ዳግም የወለደኝ • የሚከሰኝ ማን ነው እሱ ከወደደኝ • ከሳሹ ዲያብሎስ መንግስቱ ይበላሽ • ያሰበው ምክሩ በእየሱስ ስም ይፍረስ • የሰው ጠላት እሱ ነው የሚሸነግል ሊያጠፋ • እየሱስን ያመነ ግን ሄደ ወደላይ • ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ • ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ • በመስቀሉ ላይ ባፈሰሰው ደሙ • ማንም ሰው አይጠፋም ካመነ በስሙ X2 • ጆሮውን የሰጠ ካለ ለእ/ር ትልቅ ፍቅር • ወንጌል ያሸንፋል በክስታኔ ምድር X2 • ወንጌል ያሸንፋል በሀገሬ ምድር • ወንጌል ያሸንፋል በጉራጌ ምድር • አንድም ሰው አይጠፋም በእየሱስ ካመነ • አንድም ሰው አይጠፋም በእየሱስ ካመነ • ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ • ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ • ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ • ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ • • ጌታ ይባርካችሁ
#############################
