Musse Solomon Vs Manyazewal Eshetu
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=OoENNOtDv6w
@MusseSolomon በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተግኝቶ አብሮኝ እየተጫወተ ቁርስ አድርገናል::በንግግራችንን መካከል ስለ ብዙ ጉዳዮች ተወያይተናል::ሙሴ ጨዋ እና ሀሳቡንም በእውነት የሚናገር ወጣት ነው::ንግግራችንን በትኩረት ያደመጠ የሚያትርፈው ብዙ ነው::መልካም ጊዜ!
#############################
![](http://youtor.org/essay_main.png)