የጸሎት አደራ የቀጥታ ስርጭት 11042016 ዓም Hope Channel Ethiopia











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=QGjUn7G8dZQ

የጸሎት አደራ - በሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን እናቶች የጸሎት ቡድን እየተዘጋጀ በHope Channel Ethiopia በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብ መሰናዶ ነው። • በዚህም ዝግጅት ላይ ተመልካቾች እና አድማጮች የጸሎት አደራቸውን በቀጥታ ለእናቶች የጸሎት ቡድን በማቅረብ አብረን የምንጸልይበት ይሆናል። ስለዚህም በዚህ መሰናዶ ላይ እንዲጸለይላችሁ የምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በእስክሪኑ ላይ በምትመለከቱት ስልክ ቁጥር ወይም በታች ባለው የመልዕክት ሳጥን በመጠቀም አደራችሁን በማስቀመጥ አብረን እንጸልያለን ። • መልካም የመባረክ ጊዜ ይሁንላችሁ! • @Hope Channel Ethiopia Official • ዘላለማዊውን ተስፋ እናካፍላለን። • Facebook:   / hopechannelethiopia   • Telegram : https://t.me/hopetvethiopia • Instagram:   / hopechannelethiopia  

#############################









Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org