መዝሙር 91quotአዲስመዝሙርquotዘካሪያስ ታደሰ New Ethiopian Gospel SongMezmur Zekarias Tadesse20214K
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=RKGGmbLzc5Q
#ZEKARIAS_TADESSE#መዝሙር_91#Psalms_91#New_Gosple_Song • Follow Us • Face Book👇 • https://www.facebook.com/tade555/?ref... • Telegram👉https://t.me/zeeanointed • የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህን ዝማሬ በአንድ ወቅት የማልፍባቸው ሁኔታዎች ሁሉ ከባድ በሆኑበትና መፍትሄ ባጣሁባቸው ነገሮቼ ላይ በጌታ ፊት ከመሆን የተሻለ ምንም ነገር ስለሌለ፤ ሁሉን ትቼ በፊቱ በነበርኩባቸው የጥሞና ጊዜያት ውስጤን ያጽናናውና ያቆመኝ በዚህ ቃል ነው። እንደ አዋጅ ጠዋት ቀንና ማታ ያለማቋረጥ እያወጅኩ በምጸልይበት ወቅት ዝማሬው ያለማቋረጥ በድንገት በውስጤ መፍሰስ ጀመረ። ቃሉን መዘመር በጀመርኩበት ሰአት ያስፈራሩኝ ነገሮች ተበታተኑ፤ ውስጤ በእምነት ተሞላ፤ ፈውስ በላዬ ላይ አለፈ፤ ምንም ነገር በጥላው ውስጥ ከሆንኩ እንደማይነካኝ እርግጠኛ አደረገኝ። በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል....እያልኩ ዝም ብዬ እዘምረዋለሁ ልክ ከዚህ በፊት እንደማውቀው....በማስተዋል ስሆን ነው ጌታ መልዕክት እንደሰጠኝና አዲስ እንደሆነ ያወቅሁት። • 👉በእውነት ይህን ዝማሬ ማዳመጥ ቃሉን እንደመስማት ነው። • 👉የልዑል መጠጊያ እኔና አንተ በክርስቶስ ያለንበት ስፍራ ነው። • እኔን የባረከኝንና ያጽናናኝን መልዕክት ወደ እናንተ እንዲህ ተሰናድቶ የቀረበላችሁ እናንተም ሰምታችሁ እንድትፈወሱበት ነው። ጌታ ይባርካችሁ! • አገልጋይ ዘካርያስ ታደሰ(ዘኪ) • አገልግሎቴን መደገፍ ለምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻ ይደውሉልኝ። • Zekarias tadesse 📲 +2519 12348858 • +2519 11686405 • ጸጋ ይብዛላችሁ! • • • ⭐️Thank You For Visiting Our Youtube Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING • #Zekarias_Tadesse_Official • #share #Subscrbe #now • https://www.facebook.com/tade555/?ref...
#############################
