አልወደኩም YITBAREK TAMIRU COVER SONG LYRICS
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=RdPkZ2SQ2Y4
#SUBSCRIBE • ከራስ ግብግብ ራሴን አርቄ • መኖር አልሻም ከአለም ታርቄ • በጦሩ ግንባር በጦሩ አዉድማ • እሳት መካከል አይተኛማ • ባክህ አድምጠኝ • ፀሎቴን ስማ • ስታግዘኝ ፀጋህ ሲያቆመኝ • ቀላል ይሆናል ያቃተኝ • ቀላል ይሆናል ቀላል ይሆናል • በፀጋው ሁሉ ይቻላል • ቀላል ይሆናል ቀላል ይሆናል • በፀጋው ሁሉ ይቻላል • • ልቤ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ • ልቤ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ • አንተ ወዳለህበት ወደ አደባባይ ጌታ • የዳዊት አምልኮ • የዝማሬዉ ሽታ • ልቤ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ • ልቤ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ • ብቻ እየሱስ ቤቴ ካለ • ሙሉ ነው ይበቃኛል • ሙሉ ነው ይበቃኛል • ሙሉ ነው ይበቃኛል • መንፈስ ቅዱስ ቤቴ ካለ • ሙሉ ነው ይበቃኛል • ሙሉ ነው ይበቃኛል • ሙሉ ነው ይበቃኛል • በአምልኮ በዝማሬ • በአምልኮ በዝማሬዉ ላይ • በአምልኮ በዝማሬ • በአምልኮ በዝማሬዉ ላይ • ልምጣ ወዳንተና • ላሞካሽህ ባማረዉ ዜማ • ላቆላምጥህ • ልምጣ ወዳንተና • ላሞካሽህ ባማረዉ ዜማ • ላቆላምጥህ • ያማረዉን መዝሙር ያማረዉን ቅኔ • ገና እዘምራለዉ አልጠገብኩም እኔ • ያማረዉን መዝሙር ያማረዉን ቅኔ • ገና እቀኛለዉ አልጠገብኩም እኔ • አልወደኩም በፈራዉት ላይ • የኔ እየሱስ አይን አይኖቼን ሲይይ • ከእናት ከአባት ከወዳጄ ይልቅ • ከልሎኛል ክፉ ላይ እንዳልወድቅ • ዞር አደረገዉ ከፊቴ ቀድሞ • ያንን ሐዘን ለኔ አስቦ • የተማሰዉ ጉድጓድ ተዘጋ • በአንድ አፍታ ለሊቱ ነጋ • በአንተ ነዉ የኔ ጌታ • በአንተ ነዉ የኔ ጌታ • በአንተ ነዉ የኔ ጌታ • በአንተ ነዉ የኔ ጌታ • አልወደኩም በፈራዉት ላይ • የኔ እየሱስ አይን አይኖቼን ሲይይ • ከእናት ከአባት ከወዳጄ ይልቅ • ጠብቆኛል ክፉ ላይ እንዳልወድቅ • ዞር አደረገዉ ከፊቴ ቀድሞ • ያንን ሐዘን ለኔ አስቦ • የተማሰዉ ጉድጓድ ተዘጋ • በአንድ አፍታ ለሊቱ ነጋ • የኔ ወዳጅ ነህ የኔ • የኔ ወዳጅ ነህ የኔ • የኔ ወዳጅ ነህ የኔ • የኔ ወዳጅ ነህየኔ • የኔ አባት ነህ የኔ • የኔ አባት ነህ የኔ • የኔ አባት ነህ የኔ • የኔ አባት ነህ የኔ • ለካስ ቀን ይመጣል • ለሁሉም ጊዜ አለዉ • ብድራትህን ቆጥሮ • ጌታ የሚመልሰዉ • ቆሞ መጠበቅ ግን ምንኛ መልካም ነዉ • በጊዜዉ ሲያደርገዉ ፍሬዉም ጣፋጭ ነዉ • የመከረኝን የረዳኝን እግዚሐብሄርን • አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ • የመከረኝን የረዳኝን እግዚሐብሄርን • አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
#############################
