quotሁሉን በስርህquotHulun BesirihHanna Tekle 2020
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=TjAq2PdrehE
ሁሉን በስርህ ሀና ተክሌ • ከ ሃብተሰማይ አልበም • ፊደል ተገጣጥሞ የቱ ቃል ገለጠህ • ቃላት ተሰካክተው ምን ቢባል ተረከህ • ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ • ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ • የተባልከው ሁሉ ካንተ በታች ሆኗል • ለፍጥረት ሚበዛ ላንተ አቅም አንሶታል • ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ • ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ • መጀመሪያም መጨረሻም የሌለህ • አልፋ ኦሜጋ ፊተኛም ኋለኛም የሌለህ • እግዚያብሄር አንተ ነህ/እግዚያብሄር አንተ ነህ • የኔ ትልቅ አንተ ነህ/የኔ ጀግና አንተ ነህ • ሁሉን በስርህ አስተዳዳሪ • በላይ ለሁሉ ሁሉን ፈጣሪ • የግዙፍ ግዙፍ የትልቅ ትልቅ • ቃል በማይደፍረው የከፍታ ጥግ • አንተ እግዚአብሄር አንተ ብቻ ነህ • ትልቅ መሳዩን - ትንሽ ያረግህ • ጀግና መሳዩን - ያንበረከክህ • ጠቢብ መሳዩን - ሞኝ ያደረግህ • ያለው መሳዩን - ባዶ ያደረግህ • የለም ያሉህ የሉም • ዛሬም የሚሉህ ነገ አይኖሩም/2×/ • ይገርመኛል ትጋታቸው ለከንቱነት ጥበባቸው • ካንተ ውጪን ህይወት ማሰባቸው • አንተ ባበጀኸው አእምሮ • ባንተው ጥበብ ተቀምሮ • እስትንፋስ ለግሰህ በእፍታህ • በአምሳልህ ፈጥረኸው ስታበቃ • የለህም የሚልህ ማነው??? • እኮ የለህም የሚልህ ማነው??? • የለህም የሚልህ ማነው??? • እኮ የለህም የሚልህ ማነው??? • ለመኖርህ የእሱም መኖር ምስክር ነው/3×/ • ለመኖርህ የእኔም መኖር ምስክር ነው • ሉዐላዊነትህ ከጥንት ከአለማት በፊት የነበረ • አለህም የለህም ቢባል ከመኖር ያልተገደበ • እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ • እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ • እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ • እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ • አለህ በማደርያህ አለህ • አለህ በዙፋንህ አለህ • አለህ በማደርያህ አለህ • አለህ በዙፋንህ አለህ • ኧረ አለህ በማደርያህ አለህ... • • Song written By Hanna Tekle • Music Composition Dawit Lammi • Recording Dawit Lammi • Mixing And Mastering Nitsuh Yilma • Uploaded on Nov 21/2019 • Thanks For Watching. LIKE, SHARE SUBSCRIBE For More Videos! • Subscribe Now / @hannatekleofficial • • Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial • Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
#############################
