በዶናልድ ትረምፕ ድጋሚ መመረጥ የምሁራን እይታ
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=_XoLMxCKFf8
የዶናልድ ትረምፕ በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው መመረጣቸው እንዳስገረማቸው በርካታ የውጭ ሀገር ምሁራን ተናገሩ። የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች በውል አልተረዳንም ነበር የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ማድረጉንም አመልክተዋል። • ተመራጩ ፕሬዝደንት በሚቀጥለው አስተዳደራቸው ምን ዓይነት የውጭ ፖሊሲ እንደሚከተሉ እስካሁን በብዛት በግልጽ ባይታወቅም ጉዳዩን የሚከታተሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ተንታኝ ተመራጩ ፕሬዝደንት ከተለመደው ወጣ ያለውን የውጭ ፖሊሲ አካሄዳቸውን አሁንም ይቀጥላሉ ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል ። • ትረምፕ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ አካሄዳቸው በሁለትዮሽ ግንኙነቶች ላይ የተመሰረተ እንደሚኾን የገለጹ ተንታኞች በተለይም የአፍሪካ ቀንድን በሚመለከት የሚከተሉት መንገድ የአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅምን በማስጠበቅ ላይ የተቃኘ እንደሚሆን ይናገራሉ፡፡ • የሐዋሳው ዘጋቢያችን ዮናታን ዘብዴዎስ እና የቪኦኤ ዋይት ሃውስ ዘጋቢ ፖትሲ ውዳኩስዋራን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። • - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - • 🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን። • ፌስቡክ - / voaamharic • ኢንስታግራም - / voaamharic • X - / voaamharic • ዌብሳይት - https://amharic.voanews.com • የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic • ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው። • • 📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። • • VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.
#############################