የትራምፕ እና ኢሳያስ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያየሸኔ የሰላም መንገድና የጠላት ጫጫታ habesha ethiopiannews military news
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=bkDyv79Yf-o
Join this channel to get access to perks: • / @gubalechethiopia • #ethiopianmusic #ethiopiannews #ethiopianpoletics #ethiopiangovernment #africa #Africanism #worldwide #PayPal #Apple #Amazon #alibaba #president #unitedstatesofamerica #unitedkingdom #china #India #weasterncountries • ሁልጊዜም እራሳችንን ለማግኘት እንድንችል ብቻ ነው እኔ የምሰራው።ሁሉም ሰው የተሰራበትን መጥፎ ስራ አውቆ በማስተዋል ለመፍትሔው ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል፣ሁሌም ችግሮችን ብቻ ሲያወራ እየዋለ መፍትሄውን ማግኘት አይቻለውምና። • በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ህወሓት ፤ ኤርትራ ውስጥ ከ70 በላይ ዒላማዎችን በረዥም ርቀት ሮኬት መትቷል” ሲሉ የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሰሱ • • ፕሬዚዳንቱ “ኤርትራ በፍፁም ኢትዮጵያ ያለመረጋጋት ውስጥ ገብታ የማየት ፍላጎት የላትም” ብለዋል • • የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ምሽት በመንግሥታቸው የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው ስለወቅታዊ ጉዳዮች ቃለ-ምልልስ ሰጥተዋል። • • ፕሬዝደንቱ ሶማሊያ፣ ግብፅ እና ሀገራቸው ኤርትራ ስለገቡት ስምምነት፣ በኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ በትግራይ ክልል ስላለው ሁኔታ እንዲሁም ስለአዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። • • በኢትዮጵያ ስላለው ጉዳይ እና ስለህወሓት • • ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እንደ ሁልጊዜው “አሁን በኢትዮጵያ ያለው ግጭት እና ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት አለመስማማት የመነጨው በአውሮፓውያኑ 1994 ተግባራዊ በሆነው ሕገ-መንግሥት ነው” ብለዋል። • • “[ሕገ-መንግሥቱ] ለውጥረት መንስዔ ከመሆኑም ባሻገር ሀገር ግንባታን የሚያስፋፋ አይደለም። ኢትዮጵያ ከራሷ ጋር ሰላም ካልፈጠረች ቀጣናው ለሚያስፈልገው መረጋጋት፣ ትብብር እና መቻቻል አዎንታዊ አስተዋፅዖ አይኖራትም” ሲሉ በኢትዮጵያ ስላለው ሁኔታ ተናግረዋል። • • የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እንዲሁም ለ20 ዓመታት ያክል በባድመ ምክንያት በሁለቱ ሀገራት መካከል ሰፍኖ የቆየው ውጥረት “የዚህ ፖሊሲ ውጤት ነው” ብለዋል። አክለው በሁለቱ ሀገራት መካከል ለነበረው የድንበር ግጭት የውጭ ኃይሎችን ተጠያቂ አድርገዋል። • • ፕሬዝደንቱ በቀጣናው እንዲሁም በመላው የአፍሪካ ቀንድ ግጭት እያስፋፉ ነው ያሏቸው የውጭ ኃይሎችን ማንነት በስም አልጠቀሱም። • • ኢሳያስ በኢትዮጵያ አዲስ አስተዳደር [የዐቢይ አሕመድ መንግሥት] ከመጣ በኋላ “የተቀሰቀሰውም ጦርነት በዚህ አግባብ ሊታይ ይገባል” ብለዋል። • • “ህወሓት በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ አልቀበልም ብሎ ጦርነት ውስጥ በመግባት ኤርትራ ውስጥ ከ70 በላይ ዒላማዎችን በረዥም ርቀት ሮኬት መትቷል” ሲሉ የከሰሱት ፕሬዝዳንቱ፤ የኤርትራ መንግሥት ህወሓት ከዚህ ድርጊቱ እንዲቆጠብ ያቀረበው ጥሪ ሰሚ አለማግኘቱን ተናግረዋል። • • ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በኋላም በአማራ ክልል ግጭት መከሰቱን ያነሱት ፕሬዝደንቱ መንግሥታቸው ላይ የሚነሳውን ወቀሳ እንደማይቀበሉት እና ደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ከመግባት ሁሌም እንደሚቆጠቡ አሳውቀዋል። • • በጠቅላላው የመንግሥታቸው ዓላማ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን መሆኑን ተናግረው የውጭ ኃይሎች ጣልቃ እንዲገቡ ክፍተት ላለመፈጠር እንደሚሠሩ ገልጸዋል። • • በትግራይ በተካሄደው ጦርነት ውስጥ ሠራዊታቸው የኢትዮጵያ መንግሥትን ደግፎ መሳተፉ የሚታወስ ሲሆን፣ ጦርነቱን ካስቆመው የፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ግን በሁለቱ መንግሥታት መካከል የነበረው ግንኙነት መቀዛቀዝ ተስተውሎበታል። • • በተለይ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ መተላለፊያ እንዲሁም ሚና እንዲኖራት ያላትን ፍላጎት ይፋ ካደረገች በኋላ በቀጥታም ባይሆን ኤርትራ ደስተኛ አለመሆኗን ስታሳይ ነበር። በዚህም የሶማሊያው ፕሬዝዳንት አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኤርትራ ከሦስት ጊዜ በላይ ጉብኝት አድርገዋል። • • በተጨማሪም ሶማሊያ ከግብፅ ጋር የወታደራዊ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ አሥመራ ላይ የተፈረመው የሶስትዮሽ ስምምነት ከኢትዮጵያ አንጻር መሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል። ነገር ግን የኤርትራው ፕሬዝዳንት ይህንን አስተባብለዋል። • • ፕሬዝደንት ኢሳያስ “የውጭ ኃይሎች እና አቀንቃኞች በመገናኛ ብዙኃን እና በማኅበራዊ ሚዲያ የሚያሠራጩት የተዛባ መረጃ እና ዘመቻ በቀጣናው ግጭት ያባብሳል” ሲሉ ኮንነዋል። • • “ይህ [በመገናኛ ብዙኃን ላይ የሚሠራጨው] የመነጨው ከልብ ለኢትየጵያ ከማሰብ አይደለም” ያሉት ፕሬዝደንቱ በሦስቱ ሀገራት መካከል የተደረሰው ስምምነት “ዋና ዓላማው በቀጣናው መረጋጋትን ማስፈን” እንደሆነ ተናግረዋል። • • የኤርትራ ዋና ፍላጎት “በመላው የአፍሪካ ቀንድ፣ በአባይ ተፋሰስ እና በቀይ ባሕር አጎራባች ሀገራት መረጋጋት እና ትብብር እንዲኖር ነው” ብለዋል ፕሬዝደንቱ። • • “ኤርትራ በፍፁም ኢትዮጵያ ያለመረጋጋት ውስጥ ገብታ የማየት ፍላጎት የላትም” ያሉት ኢሳያስ፣ በቀጣናው ሀገራት መካከል የሚደረሱ ስምምነቶች ያለመተማመንን እንዲሚቀርፉ እና ፍሬያማ እንደሆኑ አስምረዋል። (BBC ) • • Want to create live streams like this? Check out StreamYard: https://streamyard.com/pal/d/57683253...
#############################