Nhatty Man ናቲ ማን እመነኝ Lyric Video Emenegne New Ethiopian Music











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=fhnmXCyLwhU

ግጥም 👇🏾 • #እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እስኪ ና ቁጭ በል • እህ በል አድምጠኝ የሆዴን • አረፍ በል ከጥላው ከዋርካው • ላንተ የኔን ኑሮ • ላንተ የኔን ኑሮ • መጠኑን ሚዛኑን • ምን ይሆን መለኪያው • እስኪ ና ዝቅ በል • ውረድ ወደ መሬት • ውረድ ወደ መሬት • እመሬት • አይተህ ብትረዳው • አይንህ ቢመለከት • የእኛን ኑሮ • የእኛን ህይወት • የእናንተ ቁም ነገር • የእናንት ክርክር • ጥማድ ለእኔ አይገዛ • አያድስም ሞፈር • ሚታይ ሚናፈሰው • በየሞገዱ ላይ • ቅንጣት ደስታን እንጂ • የእኛን ችግር አያይ • እመነኝ እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እስኪ ና ዝቅ በል • ግልጽ አንነጋገር የእውነት • በል እንወቃቀስ ስለፍቅር • ስንት አለ በሆዴ እህ ብዬ • ፍርዱን ለሱ ትቼ ያለፍኩት • ሳልናገር • እስኪ ና ዝቅ በል • ውረድ ወደ መሬት • ውረድ ወደ መሬት • እመሬት • አይተህ ብትረዳው • አይንህ ቢመለከት • የእኛን ኑሮ • የእኛን ህይወት • የእናንተ ቁም ነገር • የእናንት ክርክር • ጥማድ ለእኔ አይገዛ • አያድስም ሞፈር • ሚታይ ሚናፈሰው • በየሞገዱ ላይ • ቅንጣት ደስታን እንጂ • የእኛን ችግር አያይ • እመነኝ እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እመነኝ እመነኝ • እፍኝ ሳይዘራ • ግፍ ሳይፈራ • ስንት አለ ያጨደ የሞላ ጎተራ • የሞላ ጎተራ • የሞላ ጎተራ • አንተም ጥበበኛው • አንተም ጥበበኛው • አንተም ጥበበኛው • አንተም ባለዝናው • በባህሌ ደምቀህ • በባህሌ ኮርተህ • በባህሌ ደምቀህ • አጊጠህ በዜማው • የውስጤን ትኩሳት • ምነው የማታወራው • ምነው የማታወራው • ከአንድ እናት ተፈጥረን • ከአንድ እናት ተፈጥረን • ሆነን በአንድ ላይ • ኑሮአችን ለየቅል • ምድር እና ሰማይ • ምድር እና ሰማይ • ምድር እና ሰማይ • ምድር እና ሰማይ • እፍኝ ሳይዘራ • ግፍ ሳይፈራ • Emenegne is the voice of the lower class , asking those who are arguing about insignificant things, to provide a better representation of what we should strive to be as a nation. It says that “your passions are not series issues that consider the poor or help the country grow. • Produced, mixed and mastered by Nhatty Man at The Milo Mix Studios. • subscribe for more and stay connected. •   / realnhatyman   •   / nhatty_man  

#############################









New on site
Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org