“የከውኑ ሞገሥ” ድንቅ ነሺዳ ከሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽንMinberTube











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=k4I5L_z2t7g

#Copyright@MinberTube • ፠ ፠ ፠ • ርዕስ፡- “የከውኑ ሞገሥ” • ግጥም፡- ሙሐመድ ፈረጅ • ሙንሺዶች፡- ፉአድ መልካ፣ አስማማው አህመድ፣ ሚፍታህ ሁሴን (ሐቢቢ)፣ አብዱሠላም አበራ፣ ዓሊ አሚን • ዜማ፡- የህብረት (ሙዓዝ ሀቢብ፣ ዓብዱሠላም አበራ፣ ፉአድ መልካ፣ ሚፍታህ ሁሴን (ሃቢቢ)፣ ዓሊ አሚን፣ አስማማው አህመድ፣ ሙሐመድ ፈረጅ) • ድምጽ፡- ታደለ ስቱዲዮ • ፕሮዳክሽን፡- ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን • ፠ ፠ ፠ • ጦለዓል በድሩ ዓለይና ሚን ሰኒያቲል ወዳዕ • ወጀበ ሹክሩ ዓለይና ማ ደአ ሊላሂ ዳዕ • አዩሃል መብኡሱ ፊና ጂእተ ቢልአምሪን ሙጧዕ • ጂእተ ሸረፍተል መዲና መርሃበን ያኸይረ ዳዒ • ህመሜን ሸክሜን ቀንሰው፣ • መንገዴን ያቀኑ ደርሰው፣ • የእዝነት የፍቅር አርማ፣ • የከውኑ ሞገስ ኖት ግርማ። • የሰማይ የምድር ፈገግታ፣ • የፀሃይ ጨረቃው ደስታ፣ • የባህር ውቅያኖስ ዜማ፣ • ላንቱ ነው ለከውኑ ግርማ። • አዝማች • ማለፍ ባይሆንልኝ ድንበሩን መሻገር • ቢሳነው ጀሰዴ መርገጥ ያንቱን አገር • በሸውቅ የተረታች ሩሄ አስቸግራ • እብሰለሰላለሁ ለይለን ወነሃራ • ፍቅሮማ ልክ የለው አቻ፣ • ታጣለት ወሰን ዳርቻ፣ • ሲያስነሳ ሸውቁ ሲጠና፣ • አይተውም ዘልቆም መዲና። • አዝማች • የረህማን እዝነት መታያ፣ • የመዳን ልኬት መስፈሪያ፣ • ባኼራ ነገም መድህኔ፣ • አላቀኝ ያንቱ መሆኔ። • አንቢያው ሙርሰሉ ሁሉ፣ • ኡመትዎ ባረገን ሲሉ፣ • በእዝነቱ እኔን መርጦኝ፣ • ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ። • አዝማች • ቸር ለጋስ ለሁሉ አዛኝ፣ • ተወዳጅ ሁሌም ታማኝ፣ • የፍጥረት ሁሉ አይነታ፣ • የከውኑ ሞገስ ስጦታ። • ፠ ፠ ፠

#############################












Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org