Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል subescribenow ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=lMzVwbFNcWk

Join this channel to get access to perks: •    / @nkutamirtsion   • የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

#############################









Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org