Addis Ababa አዲስ መረጃ ስለ ኮንዶሚንየም ቤቶች











>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=nOjLkOExWMs

አዲስ መረጃ ስለ ኮንዶሚንየም ቤቶች • follow as on other social media 🎬 🎬 • 👉 በተለያዩ የ ሶሻል ሚድያ ለመከታተል ቀጥሎ ያሉትን ሊንኮች ይከተሉ 👇👇👇 • youtube subscribe • 👉https://www.youtube.com/channel/UC7kh... • WsmcQ?sub_confirmation=1 • Facebook • 👉  / 197935777656932   • Twitter • 👉   / media75623075   • google+ • 👉 https://plus.google.com/u/0/114369647... • Telegram • 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAE-ZkxAXXmi... • 😂😂enjoy our video • 📩📩 comment what you feel about our video • በአዲስ አበባ የፊታችን ረቡዕ 51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ እንደሚወጣባቸው የከተማዋ አስተዳደር ገለፀ። • ጉዳዩን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳድር ልማት ቢሮ ሃላፊ ኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። • በመግለጫቸውም 52 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፊታችን ረቡዕ ለባለ ዕድለኞች በዕጣ የሚተላለፉ መሆኑን ነው የገለፁት ። • በዕጣ ከሚተላለፉ ቤቶች ውስጥም 32 ሺህ 653 ቤቶች የ20/80 ቤቶች ሲሆኑ፥ ቀሪዎቹ 18 ሺህ 576 ደግሞ የ40/60 ቤቶች ናቸው ብለዋል ። • በዚህ መሰረትም በዕጣ ከሚተላለፉ የ20/80 ፕሮግራም ቤቶች ውስጥ 1 ሺህ 248 ስቲዲዮ፣ 18 ሺህ 823 ባለ አንድ መኝታ ፣ 7 ሺህ 127 ባለ ሁለት መኝታ እና 5 ሺህ 455 ቤቶች ደግሞ ባለ ሶስት መኝታ ናቸው ተብሏል። • በእነዚህ የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ውስጥ የሚካተቱትም በ1997 ዓ.ም ተመዝግበው በ2005 ዓ.ም በነባር መደብ የተመዘገቡና በ2005 ዓ.ም የአዲስ ባለ ሶስት መኝታ ተመዝጋቢ ደንበኞች ብቻ መሆኑ ነው የተገለፀው። • ከዚህ ባለፈም ነባር መደብ ተመዝጋቢዎች ዕጣ ውስጥ ለመግባት 40 ተከታታይ ወራት መቆጠብ ሲጠበቅባቸው ፦ ባለ ሶሰት መኝታ አዲስ ተመዝጋቢዎች ደግሞ ለ60 ተከታታይ ወራት መቆጠብ ይጠበቅባቸዋል። • በ20/80 የቤቶች ፕሮግራም ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች 5 በመቶ፣ ለመንግስት ሰራተኞች 20 በመቶ ፣ለሴቶች ደግሞ 30 በመቶ የተለየ ኮታ ተሰጥቷቸዋል። • የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮግራም ውስጥ የሚገኙ ቤቶች ስፋት ስቲዲዮ 30 ካሬ ሜትር፣ባለ አንድ መኝታ 55 ካሬ ሜትር ፣ባለ ሁለት መኝታ 75ካሬ ሜትርና ባለ ሶስት መኝታ ደግሞ 105 ካሬ ሜትር ስፋት አላቸው። • በ40/60 የቤቶች ፕሮግራም ለዕጣ ከከቀረቡ 18 ሺህ 576 ቤቶች ውስጥ 3 ሺህ 60 ባለ አንድ መኝታ፣ 10ሺህ 322 ባለ ሁለት መኝታ፣ 5ሺህ 194 ቤቶች ደግሞ ባለ ሶስት መኝታ መሆናቸው በመግለጫው ተጠቅሷል። • በእነዚህ የቤቶች ፕሮግራም ዕጣ ውስጥ ለመግባትም ሁሉም ደንበኞች በመጀመሪያ ምዝገባ ወቅት ከነበረው ጠቅላላ ዋጋ ውስጥ ቢያነስ 40 በመቶ መቆጠብ ይጠበቅባቸዋል። • በዚህ መሰረትም ደንበኞች ለባለ አንድ መኝታ 65 ሺህ 58 ብር፣ ለባለ ሁለት መኝታ 100 ሺህ ብር ለባለ ሶስት መኝታ ደግሞ 154 ሺህ 560 ብር መቆጠብ ይጠበቅባቸዋል። • በ40/60 የቤቶች ፕሮግራም በዕጣ ለመተላለፍ ከቀረቡ ቤቶች ውስጥም ለመንግስት ሰራተኞች 20 በመቶ ልዩ ኮታ መሰጠቱ ነው የተገለፀው። • በዚህ ፕሮግራም የሚተላለፉ ቤቶች ስፋት ባለ አንድ መኝታ 60 ካሬ ሜትር ፣ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሬ ሜትርና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች ደግሞ 100 ካሬ ሜትር ስፋት አላቸው።

#############################









Content Report
Youtor.org / YTube video Downloader © 2025

created by www.youtor.org