ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች ኤፍሬም ታምሩ Best Ephrem Tamiru collection Music ሙዚቃ ephremtamiru ኤፍሬምታምሩ
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=rVRUVP2qeUo
Ephrem Tamiru is a prominent Ethiopian musician celebrated for his captivating voice and innovative fusion of traditional Ethiopian music with contemporary styles. Born in Gojjam, Ethiopia, he has made significant contributions to the African music scene over his decades-long career. • Ephrem Tamiru music often explores themes of love, unity, and social issues, resonating deeply with audiences. Notable songs include Konjo Lij Neshe, Neylgne, and Medhanite, showcasing his ability to blend heartfelt lyrics with infectious rhythms. Ephrem Tamiru's artistic versatility and dedication to his cultural roots have solidified his status as a beloved figure in Ethiopian music and beyond. • Ephrem Tamiru is a renowned Ethiopian musician, celebrated for his enchanting voice and innovative blend of traditional Ethiopian music with modern influences. Hailing from Gojjam, Ethiopia, he has significantly impacted the African music landscape throughout his extensive career. • Ephrem Tamiru songs often delve into themes of love, unity, and social issues, resonating with audiences. Notable tracks like Konjo Lij Neshe, Neylgne, and Medhanite exemplify his talent for merging heartfelt lyrics with captivating rhythms. Ephrem Tamiru's artistic versatility and commitment to his cultural heritage have established him as a cherished figure in Ethiopian music and beyond. • የኤፍሬም ታምሩ አጭር የህይወት ታሪክ • በ1960 ዓ.ም አካባቢ ደጀን በተባለ ቦታ በትምህርት ቤቱ ውስጥ ሙዚቃ ጀመረ።ሆኖም ለርሱ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣለት በ1963 ዓ.ም ወደ ደብረ ማርቆስ ሄዶ በሙዚቃ ውድድር ማሸነፉ ነበር። ይህም ከአጠቃላይ ጎጃም አንደኛነትን ያስገኘለት ሲሆን በዚሁ የኪነጥበብ ሥራ እንዲተጋ ዓይነተኛ ምክንያት ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ ከእናቱ አትገኝ ብዙነህ እና ከአባቱ ከአቶ ታምሩ ባህር ዳር ተወለደ፡፡1ኛ ክፍል ባህርዳር 2ኛ ክፍል ደ/ማርቆስ 3ኛ-ን ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት - ዲላ 4ኛ-ን ወሎ ጠቅላይ ግዛት 5ኛን አዲስ አበባ ከዛ ተመልሶ ደግሞ ወደ ደ/ማርቆስ ... ከዚህ ሁሉ በፊት የ12 ዓመት ልጅ ሳለ በየክፍለሀገሩ እየዞረ ከሚጫወት ባንድ ጋራ ጊምቢ፣ወለጋ፣ጅማ አብሮ ተጫውቷል፡፡ቤቱ ሲመለስ ታዲያ ጎሽ የኔ ልጅ፡ አበጀኽ እየተባለ እንዳይመስላችኹ ...በእግር ብረት እየታሠረ፣ እየተገረፈ ነው፡፡ከአዲስ አበባ ተመልሶ ደጀን በሚማርበትም ወቅት ደ/ማርቆስ ድረስ እየኼደ ይጫወት ነበር፡፡2ኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ በአጋጣሚ ከአያሌው መስፍን ጋር ይገናኛሉ፡፡እርሱም አጨዋወቱን ተመልክቶ በአንድ ሸክላ አብረን እንጫወታለን ሲለው ትምህርቱን አቋርጦ ለ5 ወር ያህል በየክፍለ ሀገሩ ዞረ፡፡ከዛም በምሥራቅ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ጨረሰ ቬነስ፣ ዲያፍሪክ፣ራስ ሆቴል፣ግዮን፣ሒልተን ... የተጫወተባቸው ሥፍራዎች ናቸው፡፡ ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ 12 አልበሞችን ሠርቷል፡፡ እንደገና ከተሰኘው በቅርቡ ከሮሃ ባንድ ጋር ከሠራው አልበም ጋር ሁሉም አልበሞቹ የተሳኩም ነበሩ፡፡የሙያ ባልንጀሮቹ ዘፍኖ ማሳመን ይችላል፣ ዘፍኖ ማስተኛት፣ ማስለቀስ፣ ማስደሰት ... ይችላል ... በአዚያዜሙ ሀዘንን ያሸራል • #ephremtamiru • #ኤፍሬምታምሩ • #ሙዚቃ • #ኤፍሬም • #80s • #ephrem • #music
#############################
