CMN tv NEWS
YOUR LINK HERE:
http://youtube.com/watch?v=u-SA2mBdeng
• የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል የካውንስል የቦርድ አባላት በስፋራው ተገኝተው ጎበኙ • • የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባና አካባቢው ክልል ስልጠና ሰጠ። • • በብሪታንያ ውርጃን የሚቃወሙ ክርስቲያኖች በመንገድ ላይ ጸሎት አደረጋችሁ በማለት ፖሊስ እያሰራቸው ይገኛል • • የብሪታንያ ሳይንቲስቶች የኖህ መርከብ የሚገኝበትን ጥንታዊ ካርታ ንባብ ማንበብ ቻሉ • • #CMN tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው! • የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!
#############################
