Salary और Wages में फर्क । Difference between Salary and Wages
>> YOUR LINK HERE: ___ http://youtube.com/watch?v=w-czLmvjpK0
የኢትዮጵያ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ማሻሻያ ይፋ ሆኗል:: የመንግስት ስራተኞች በተለይም ዝቅተኛ የደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች በኑሮ ውድነት እንዳይጎዱ እና ሊደርስ የሚችለውን የኑሮ ጫና በመጠኑም ቢሆን ለመቋቋም እንዲችሉ ከመንግስት በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት የሰራተኞች የኑሮ ውድነት ጫና መደጎሚያ የደመወዝ ማሻሻያ ጥናት ተካሂዷል። • ይህ የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫና መደጎሚያ ደመወዝ ማሻሻያ ጥናት በገንዘብ ሚኒስቴር እና በሲቪል ስርቪስ ኮሚሽን በጋራ ተካሄዶ ለማክሮ እኮኖሚ ኮሚቴ ቀርቦ ታይቷል። • ለደመወዝ ጭማሬጡ የሚያስፈልገው ተጨማሪ የወጪ በጀት ከነመጠባበቂያው ብር 91,439,368.014 /Alጠና አንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሰላሣ ዘጠኝ ሚሊዮን ሦስት መቶ ስድሳ ስምንት ሺህ ከአሥራ አራት ብር/ ሲሆን የደመወዝ ማሻሻያ የተደረገላቸው አካላት ዝርዘር ተለይቶ ቀርቧል። የደመወዝ ጭማሪው ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ለውሳኔ የቀረበ ሲሆን ዝርዝር ትግበራውን የገንዘብ ሚኒስቴር እና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በጋራ የሚያስፈጽመት ይሆናል፡፡ • ስለዚህ በሁለቱ መ/ቤቶች ተጠንቶና ተደግፎ የቀረበው እና በማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ የታየው የደመወዝ ጭማሪ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ ቀርቧል። • #ethiopia #salary #ደሞዝ
#############################
